ethio tech tricks🧿


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


ስማርት ስልኮችቻችን ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች መፍትሄ እንዲሁም የሳይበር እና አጠቃላይ ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Ethio telecom
🌟 ቴሌብር ሱፐርአፕን በዋይፋይ መጠቀም ተቻለ!!

ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ መለያ (Account) ይግቡ፣ በመቀጠል Access on Wi-Fi የሚለውን በመመምረጥ እና መስማማትዎን በመረጋገጥ ለተገደበ ጊዜ አልያም ለሁልጊዜ ደኅንነቱ እንደተጠበቀ ማስተካከል ይችላሉ፡፡

💁‍♂️ አንድ ጊዜ ካስተካከሉ በኋላ በድጋሚ ማስተካከል ሳይጠበቅብዎ በዋይፋይ ወይም በሌላ ሲም ካርድ ዳታ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ መግባትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

⚠️ ከአገር ውጪ ቴሌብር ሱፐርአፕን መጠቀም ከፈለጉ ከአገር ከመውጣትዎ በፊት እንዲያስተካክሉ ይመከራል፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia


🎉free internet with 0birr
X Tunnel App 👇🏻
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xtianxian.xtunnel

update server የሚለውን ንኩት...

Update server የሚለውን ስትነኩት connection ይፈልጋል!

እንደዚ አርጋችሁ Connect :: ካስቸገራቹ server ሀገሮችን እየቀያየራቹ ሞክሩት 🌏


okx exchange account በ ሳፋሪኮም SIM card በመክፈት 1 GB ለ 1 ሳምንት የሚያገለግል ነጻ ዳታ ማግኘት ትችላላችሁ። 🎉


ስለ free internet አስፈላጊ ነገሮችን እያበሰልኩ ነው ..ጥሩ ነገር በቅርብ ቀን 😍


የፀሐይ ብርሃንን መግዛት የሚያስችለው አዲሱ ቴክኖሎጂ

Reflector orbital የተሰኘ የኤሮስፔስ ድርጅት የፀሃይ ብርሃን መሸጥ ሊጀምር ነው።

ይህ ድርጅት በቅርቡ ምህዋር ላይ ባሉት በርካታ አንጸባራቂ መስታውቶች አማካኝነት በጨለማ የጸሀይ ብርሃን ለሚፈልጉ መሸጥ እንደሚጀምር የድርጅቱ መስራችና ዋና ሃላፊ Tristan Semmelhack አስታውቋል።

ይህ ቴክኖሎጂ ለመዝናኛነት ከመዋሉም በላይ የሶላር መሳሪያዎች በቀን ብቻ ሳይሆን በምሽትም ሀይል ማመንጨት ያስችላቸዋል። reflect orbital ይህንን ቴክኖሎጂ ለማበልፀግ 6.8$ million ወጪ አውጥቷል።

ማንኛውም ሰው payment ከፈጸመ በኋላ አምስት ኪ.ሜ ስፋት የፀሐይ ብርሃን ማግኘት ይችላል።  ይህንን አገልግሎታቸውን በ2025 እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል።

ድርጅቱ ያጋጥሙኛል ብሎ ያሰባቸውን በደመና የመጋረድና የአየር ሁኔታ ችግሮችን ለመፍታት የNASA’s Jet Propulsion Laboratory ሰራተኞችን በማስመጣት እየሰራ እንደሆነ ይፋ አድርጓል።

ይህ ቴክኖሎጂ በ1990ዎቹ አካባቢ በሩሲያ የተሞከረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ መቅረቱ ይታወቃል።


free internet ላይ ትልቅ የቤት ስራ ወስጃለው 📝


ቀጣይ ምን ላይ ትኩርት አድርገን እንስራ ?
Опрос
  •   ስለ Airdrop
  •   ስለ free internet
  •   ስለ ሁለቱም
  •   other———>.mention in a comment
44 голосов


ዲሽ_አተካከል_ለፍፁም_ጀማሪዎችና_ለተካኑ_ቴክኒሽያን.pdf
658.5Кб
ዲሽ አተካከል ለፍፁም ጀማሪዎችና ለተካኑ ቴክኒሽያን በሙለር IT solution የተዘጋጀ


ቴሌግራም የቪዛ ቨርቹዋል Debitcards አገልግሎት ሊጀምር መሆኑ ተነግሯል ። ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ ይሄንን የቨርቹዋል ቪዛ አገልግሎት ለማቅረብ እየሰራ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የትኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ ይሄንን ቨርቹዋል ካርድ በመጠቀም የፈለገውን ክፍያ መክፈል እንዲችል እንደሚደረግ ነው የተገለፀው ።

ይሄ የቨርቹዋል አገልግሎት ክፍያው በ USDT በ Ton እና በመሳሰሉ በቶንብሎክቼይን ስር ያሉ የክሪፕቶ የክፍያ አማራጮችን እንደሚጠቀም ነው የተገለፀው 👋


Gebre fashion
ጥራት እና ዉበት ያላቸውን የወንዶች ጫማ ፣ ሱሪ እና ሌሎች መዋቢያወችን ጨምሮ በተመጣጣኝ ዋጋ Gebre Fashion ላይ ታገኛላችሁ።
ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ግሩፕ ዉስጥ ገብታችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ያላችሁበት ቦታ በፍጥነት ያድርሱላችኋል።


Репост из: Du Rove's Channel
👀 Big day today — Telegram has taken its first step toward becoming a video platform 📺

🤬 Until now, videos in channels were displayed in exactly the same format they were uploaded, often requiring users to wait and download gigabytes just to watch a short clip ☹️

▶️ With today’s update, however, Telegram servers will compress popular videos into multiple quality options and optimize them for streaming. Now, when you watch a video, Telegram automatically selects the most suitable quality based on your connection speed ⚙️

👏 As a result, watching videos on Telegram is now a far smoother experience! Our October update includes more features that redefine messaging — but I’ll let you fully focus on (spooky) videos this Halloween 🎃


Google lm (notebook lm)

Google በቅርቡ ያስተዋወቀው ai ሲሆን ለተማሪዎች ፣ ለresearch ሰሪዎች እና በተለያየ የስራ መስክ ላሉ ሰዎች ታስቦ የተሰራ ነው።

ይህ ai እኛ ያስገባንለትን document  ላይ በመመስረት
⚫️Summarize ማድረግ
⚫️ጥያቄ ማውጣት
በሁለት ai models አማካኝነት እንደ አስጠኚ በሁለት ሰዎች ድምፅ በደንብ አብራርቶ ማስረዳት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይሰጣል።

እንዲሁም ከDocument በተጨማሪ የyoutube video add ማድረግ እንዲሁም ማሳጠር እና ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ሞክሩት!

ይህንን ai ወደ https://notebooklm.google.com በመሄድ መጠቀም ትችላላችሁ።


BD_NET_VPN_by ethio tech tricks.apk
55.6Мб
playstore ላይ ማውራድ ያልቻላችሁ እንደ አማራጭ ይሄን መጠቀም ትችላላችሁ።

@tip_4u


free internet 🎉 ነጻ ዳታ
BD Net VPN ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብታችሁ በ ማውረድ
1/ በምስሉ በምታዩት መልኩ Network ሚለው ዉስጥ ትገቡና A02 -🌍SlowDns(ISPDns)02 ሚለውን ትመርጣላጣላችሁ
2/ server ሚለው ዉስጥ ትገቡና -🌍SlowDns Global -> free ሚለውን ትመርጣላችሁ።
🎯በመጨረሻ start ትሉትና connected መለቱን ቼክ አድርጋችሁ ትወጡና free data መኮምኮም ነዋ



https://play.google.com/store/apps/details?id=dastan.prince.bdfreevpn&hl=en


UPDATE☝️
በዚ service አጠቃቀም ዙሪያ በውስጥ ለጠየቃችሁኝ ጥያቄ ግልጽ ለማድረግ ያክል ......... 2GB በ 5 ብር ለ 24 ሰአት በ 2 አማራጭ ማግኘት ትችላላችሁ።
1/ balance ላይ 5 ብር ታስቀምጡ እና ወደ 863 OK ብላችሁ SMS በመላክ መመዝገብ እና httpinjoctor app ከplaystore ወይም appstore በማውረድ እና install ካደረጋችሁ በኋላ httpinjector chat group ላይ mayya.ehi የምትለዋን file configure በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
2/ ከ playstore ወይም appstore ላይ mayya.et app አውርዳችሁ በመመዝገብ እና 1 ቁጥር ላይ እንደገለጽኩት በ injector መጠቀም ይቻላል።
chat group link 🫴🏽https://t.me/HttpInjectorChat/711365
mayya.et app link🫴🏽https://play.google.com/store/apps/details?id=et.mayya
httpinjoctor app link🫴🏽https://play.google.com/store/apps/details?id=com.evozi.injector&hl=en


Google የWindows ተጠቃሚዎች የchrome ብሮዘራቸውን በፍጥነት update እንዲያደርጉ ጠየቀ።

ሰሞኑን 3 ከፍተኛ vulnerabilities fix ማድረጉን አስታውቋል። የተገኘው vulnerability ተጠቃሚዎች hidden Script የተጫነበት ድረገፅ እንደጎበኙ በማድረግ ሀክሮች የተጠቃሚውን ኮምፒውተር ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩት ያደርጋል።

Update it now!!


በ ethiotelecom ወጭ ቆጥቢ ዳታ ፓኬጅ 🎉
በ 5 ብር 2GB data ለ 24 ሰአት የሚያገለግል internet data
ወደ 863 ok ብላችሁ SMS በመላክ መመዝገብ እና በ 5 ብር 2GB dialy data ማግኘት
ትችላላችሁ። ከተመቻችሁ ለጓደኞቻችሁ share ማድራግ እንዳትረሱ!!!


ALERT⚠️
ሰሞኑን ከጓደኞቻችሁ ቴሌግራም ላይ እንደዚህ አይነት message ከደረሳችሁ click አድርጋችሁ login እንዳታደርጉ።
" Photos of you as a child http://recouprq.top/login "
ይህ ቆየት ያለ የphishing attack አይነት ነው። አንዴ login ካደረጋችሁ telegram አካውንታችሁ ከack ይደረጋል።
Hack ከተደረጋችሁ በተመሳሳይ ለኮንታክታችሁ በሙሉ እንደዚህ አይነት message ይልካል። ስለዚህ login አታድርጉ።
2-step verification on ካላደረጋችሁ መልሳችሁ ለማግኘት በጣም ከባድ ነው።
ስለዚህ አሁንኑ የቴሌግራም አካውንታችሁን 2 step verification on አድርጉ።


የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

Good luck


ጎግል የተሰረቁ ሞባይል ቀፎዎች ዳግም እንዳይሰሩ የሚያደርግ ፈጠራ መተግበሩን አሳወቀ።

ኩባንያው ኤአይን በመጠቀም ስልካቸውን የተሰረቁ ሰዎች ወደ ስልኩ አምራች ተቋም ሪፖርት የሚያደርጉበት አሰራርን ዘርግቻለሁ ብሏል።
አዲሱ የጎግል አሰራር የስልክ ንጥቂያ ወንጀሎችን ሊቀንስ እንደሚችል ተገልጿል።
ሌቦች የስልክ ቀፎን ከወሰዱ በኋላ ለመደበቅ ቢሞክሩ እና ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል ሲሞክሩ ኤአይን በመጠቀም ለዘለቄታው ከአገልግሎት ውጪ እንዲሆን የሚያደርግም ነው፡፡

ለአንድሮይድ ስልክ የተገጠመለት ኤአይ ቴክኖሎጂ ቀፎው ላይ በተገጠመለት ሴንሰር አማካኝነት እንዳይከፈት አድርጎ መዝጋት ይችላልም ተብሏል፡፡

Показано 20 последних публикаций.