📜 ጠቃሚ_መረጃ
💥 የሀገር አቀፍ የተማሪ ህብረት አመራሮች በመውጫ ፈተናው ዙሪያ በቀን 11/10/2016 ከትምህርት ሚኒስተር ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ጠቃሚ መረጃዎች
🎯 ሞዴል ፈተና ከረቡዕ ጀምሮ ለሁለት ቀን ለ24 ሰዓታት ለተማሪዎች ይለቀቃል።
- Exam link ስለሚሰጥ ተማሪዎች በሞባይላቸው ወይም በኮምፒውተር በያሉበት ለ24 ሰዓት ኔትወርክ ባለበት በየትኛዉም ስፍራ መከታተል ይችላሉ።
- ሞዴል ፈተናው ከዋናው ፈተና ውስጥ ተመርጦ የተዘጋጀ ነው።
👉 Electrical and Computer Engineering Core competency በተመለከተ... ፈተናው Common competency (course) እንጂ stream competency (course) አይደለም። በሁሉም stream ባላቸዉ ዲፖርትመንቶች ሁሉንም አንድ የሚያደርጉት የጋራ ኮርሶች ላይ ብቻ ነው ፈተናው የሚዘጋጀው።
- በአጠቃላይ እንደ ሁሉም ፈተናው የሚዘጋጀው curriculum based ሳይሆን competency based ነዉ ። (ይህም ከAttitude,knowledge,skill አንፃር ሊገለፅ ይችላል።)
[ መረጃውን ያገኘነው ከቦንጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ገፅ ነው]
🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥
ትምህርት ሚኒስቴር ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers