ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የሪሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡት ታህሳስ 14 እና 15/2017 ዓ.ም. መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ኦዳያኣ ግቢ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
ለምዝገባ ስትመጡ፤
- ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣
- 3X4 የሆነ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
☞ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት
ትምህርት ሚኒስቴር ✅
✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers