በዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራው ቡድን፤ አቶ ጌታቸው ረዳን ከጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ማንሳቱን አስታወቀ | Ethiopian Insider
በዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቡድን፤ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ ጌታቸው ረዳን ከስልጣን ማንሳቱን አስታወቀ። የጊዜያዊ አስተዳደሩ አራት የካቢኔ አባላትን ጨምሮ 13 ኃላፊዎችን በተመሳሳይ መልኩ ከኃላፊነት ማውረዱን የገለጸው ቡድኑ፤ [...]
@tze_news | TZE NEWS | #EthiopianInsider