የሰሞኑ መሬት መንቀጥቀጥና የመሬት መናድ ተያያዥነት ይኖራቸው ይሆን? |
VOA Newsባለፈው እሁድ መስከረም 26/2017 ዓ.ም በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ 4.9 የሚለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ አንዳንድ ጉዳቶችን ማድረሱን የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ ንዝረት እስከ መዲናዋ አዲስ አበባ መሰማቱ የቅርብ ቀናት ክስተት ነው፡፡ በተከታታይ ባሉት ቀናት በአፋር ክልል አነስተኛ መጠን[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews