Variety crypto
💥Cats ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ታስኮቹን ውሰዱ
💥X Empire season 2 ጀምሯል መጫወት የምትፈልጉ ተጫወቱ
💥Memfi ከ5ቀን በኋላ ሊስት ይደረጋል
💥Moonbix የሚባል ምንም አይነት Token launch አያደርግም ግን ከ BNB Notcoin እና Dogs አንዱ ይወሰንና(ድምጽ እየሰበሰቡ ነው) የሰራችሁት ታይቶ ያሸነፈው ይሰጣችኋል።
@variety_ethiopiacrypto
@variety_ethiopiacrypto