Update
በቁጥጥር ስር ዋለ‼
በአዳማ ከተማ አስተዳደር ደምበላ ክፍለከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ባርና ሬስቶራንት ስጋ ቆራጭ ሆኖ እየሰራ የነበረው አብዱራአማን ዳውድ የተባለ ሰራተኛ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ በሆነችው ሃሴት ደርቤን 5 ቦታ በጩቤ ወግቶ በመግደል ተጠርጥሮ ፖሊስ ሲፈልግ ቆይቶ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋሉ አሳውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed