ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት
ሰሞኑን ከደረሱኝ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች መካከል አንዱ በዘመድ ስም መጭበረበር ነው።
📌ልጅቷ የምትኖረው ሳውዲ ነው።ከቤተሰብ ስልኳን ይቀበሉና እንትና ነኝ ዘመድሽ ብሎ የምታውቀውን ሰው ስም በመጥቀስ በቴሌግራም ያወራታል።በመቀጠል አንድ ጥቅም የሚያስገኝ ስራ ጀምሬ ነው እርጅኝ ይላታል።እሷም ምን ላግዝህ ትላለች።
አሁን ስልክሽ ላይ በሜሴጅ ወይም በቴሌግራም የገባውን ኮድ ንገሪኝ ይላል እሷም ትነግረዋለች።አመሠግናለሁ ብሎ ይለያያሉ።ነገሩ በቁጥሯ ስልኩ ላይ ቴሌግራም እየከፈተ ነበር።
የእሷን ምኝታ ሰዓት ጠብቆ በጣም የምትቀራረባቸውን ጓደኞች እየመረጠ "አስቸኳይ ነገር ገጥሞኝ ነው 20ሽህ, 30 ሽህ: 10ሽህ ተመስገን ተፈራ ተብሎ ወደተከፈተ አካውንት ችግሯን ለመቅረፍ ኢትዮጵያ ያሉ ወዳጅ ጓደኞቷ ያስገባሉ።
ኋላ ስንደውል አትመልስም ምን ሆና ነው ብለው ባለቤቷና ወንድሟ ጋር ሲደወል ሠላም ነች ይላሉ።ገንዘብኮ ጠይቃን በለከችልን አካውንት አስገባን ይላሉ።ኋላም ባለጉዳይዋ ተነስታ ስልኳን ስታይ ቴሌግራሟ ተጠልፏል።
ነገሮች ከታሰበው በላይ ሆኑ በርካታ ሽህ ብር ከዘመድ ጓደኛ ዝርፊያ ተፈፅሟል።እዚህ አዲስ አበባ ቤተሰብ ጉዳዩን ወደ ህግ ወስዶ እየተከታተለ ነው።ይሄ በጣም ያሳዝናል።
📌 የመጀመሪያው ሚስጥራዊ የሆኑ ኮዶችን አሳልፎ ላለመስጠት መሞከር
📌ሲቀጥል ገንዘብ ብታስገቡ እንኳን ከጠየቃችሁ ሰው ስም ውጭ ለማስገባት አትሞክሩ
📌ሌላው በቴሌግራም ገንዘብ ታገኛላችሁ ይህንን አድርጉ እንደዚህ ፈፅሙ በሚል ማታለያ ያላችሁን አትስጡ።አጭበርባሪው በዝቷልና ተጠንቀቁ ለማለት ነው።ይህንን ሼር አድርጉት።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
🗳https://www.facebook.com/share/1HTuarfJzj/