✞ልቤ በእግዚአብሔር ጸና✞
ልቤ በእግዚአብሔር ጸና(፪)
አፌን አላቀኩኝ ለስሙ ምስጋና
በጠላቶቼ ላይ አፌ ተከፈተ
ማዳኑን አይቼ ልቤ ተደሰተ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ረዳት ማን አለ
ደካማ ባርያውን ስለተቀበለ
አዝ= = = = =
ጠግበው የነበሩ እንጀራን ተራቡ
ተርበው የሚያድሩት እረኩ ጠገቡ
መች ጎድሎብኝ ያውቃል አንተን ተደግፌ
በእጆችህ በረከት ተሞልቷል መዳፌ
አዝ= = = = =
እግዚአብሔር ይገድላል እንዲሁም ያድናል
የኃይለኞችን ቀስት ሰብሮ ይታደጋል
መካኒቱ ሃና ወለደች ሰባት
ሥራህ ይደንቀኛል በቀን በሌሊት
አዝ= = = = =
ምስኪኑን ከጉድፍ ያነሳል ከምድር
ይዘረጋለታል የክብርን ወንበር
ተመከረ ልቤ ሐናን ተመልክቶ
እግዚአብሔር ለጋስ ነው ለጠበቀው ከቶ
መዝሙር
ዲ/ን ወንድወሰን በቀለ
"ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤"
፩ሳሙ ፪፥፩
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ልቤ በእግዚአብሔር ጸና(፪)
አፌን አላቀኩኝ ለስሙ ምስጋና
በጠላቶቼ ላይ አፌ ተከፈተ
ማዳኑን አይቼ ልቤ ተደሰተ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ረዳት ማን አለ
ደካማ ባርያውን ስለተቀበለ
አዝ= = = = =
ጠግበው የነበሩ እንጀራን ተራቡ
ተርበው የሚያድሩት እረኩ ጠገቡ
መች ጎድሎብኝ ያውቃል አንተን ተደግፌ
በእጆችህ በረከት ተሞልቷል መዳፌ
አዝ= = = = =
እግዚአብሔር ይገድላል እንዲሁም ያድናል
የኃይለኞችን ቀስት ሰብሮ ይታደጋል
መካኒቱ ሃና ወለደች ሰባት
ሥራህ ይደንቀኛል በቀን በሌሊት
አዝ= = = = =
ምስኪኑን ከጉድፍ ያነሳል ከምድር
ይዘረጋለታል የክብርን ወንበር
ተመከረ ልቤ ሐናን ተመልክቶ
እግዚአብሔር ለጋስ ነው ለጠበቀው ከቶ
መዝሙር
ዲ/ን ወንድወሰን በቀለ
"ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤"
፩ሳሙ ፪፥፩
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯