📨20(ሐያ)ወንድማዊ ምክር ለውዷ እህቴ‼
1,በተውሒድ ላይ አደራ! ሽርክን እና ቢደዓን በያይነታቸው ራቂ!!🙌
2,, ሁሌ ቤት ውስጥ መቀመጥ ምርጫሽ ይሁን።ወጣ ወጣ አትበይ!!👌
3,,ተቅዋን(አላህን መፍራት) የውስጥ መዋቢያሽ ካደረግሽ ሀያእን ደሞ ውጫዊ መዋቢያሽ አድርጊው!!🥰
4,,ከ ወንዶች እና ከካፊር ሴቶች ጋ ያለሽ ግንኝነት በጣም አስፈላጊ ሆኖ እስካላገኘሽው ድረስ ራቂ!!✋
5,,ሒጃብሽ ሰፋ ያለና ረዘም ያለ ይሁን!!🧕
6,,አካሄድሽ ረጋ ያለና አደብ የተላበሰ ይሁን!!🤏
7,,በየቀኑ ብታጠፊ በየቀኑ ወደ አላህ ተመለሺ!!🤲
8,,በአለባበስሽና በሥነምግባርሽ ለሌሎች ሴቶችና ለሴት ልጆችሽ ምሳሌ ሁኚ!!❤️
9,,ያልተፈቀደልሽን ባዕድ ወንድም ሆነ ሊያገባሽ የሚፈቀድለትን የቅርብ ዘመድ አትጨብጭ!!🙅♀
10,,ከላይ አላህን ሳይታዘዙ፤ ዉስጤ ንፁህ ነው አላህን ፈራለሁ ማለት ቅጥፈት ነው!!🫄
11,ከባዕድ ወንድ ጋር ስታወሪ መቅለስለስ፤ በሽታ ያለበትን በሽታውን መቀስቀስ ነውና አደብ ይኑርሽ በንግግርሽ…!!🤫
12,መስመር እየሳቱ የሚመስሉ የስልክ ወሬዎችንና ቻቶችን ከወድሁ ቁረጪ!!❌
13,እየተኳኳሉና እየዘለሉ አላህን እና መልዕክተኛዉን እወዳለሁ ማለት ዉሸት ነውና… ነሽዳ እና መሰል ኮተቶችን ራቂ!!💯
14,ሒጃብና ኒቃብ እየለበሱ መጥፎ መሥራት የኢስላምን ንጽሕት ሙስሊምን ሥም ጭምር ማጠልሸት ነውና… በቻልሽው አቅም አደብ ይኑርሽ!!🤍
15,በሐራም መንገድ ገንዘብም ሆነ ትዳር ባገኙት አትቅኚ ፈፃሜው አያምርም እና!!🤎
16,- ፀጉርሽን አትጎዝጉዢ(ከፍ አድርገሽ አትሰሪው) አትቀጥይውም፣ሽቶም ሆነ ዶድራንት አትቀቢ!!🚫
17,ስትስቂ በስሱ፤ ሰታወሪ ድምጽሽ ዝቅ ይበል!!🤏
18,በሥራ ቦታ እና በት/ት ቤት ከሰዎች ጋር ባለሽ ግንኙነት ቀይ መስመር ይኑርሽ!!
19,,ከ እህቶችሽ ጋር ተግባቢ እና ትህትና ያለሽ ሁኚ!!😍
20,,የሸሪዓ እውቀትን በመፈለግ ላይ አደራ እስካሁን ለጠቀስኩት ምክሮች መሰረቱ ነው እና!!❤️❤️
[▫️አቡ ሡፍያን]
@yasin_nuru @yasin_nuru