ለሚስትህ የሚከሉትን ሁንላት!🥰
1❤️ ፍቅርህን በተግባርም በቃልህም ግለፅላት በቻልከው አቅም ፣ ❤️
2❤️ ቅረባት
3 ❤️ባንተ እርግጠኛ እንድትሆን አድርጋት ፣ ዘላቂ የኔ ነው የሚል ስሜት እንድሰማት አድርጋት ፣
4 ❤️ግልፅ ሁንላት የምታስበውን ፣የምታደርገውን ነገር ግልፅ ሁነህ አሳውቃት
5 ❤️ቃል የምትገባላትን ነገር በተግባር አሳያት
6 ❤️ ቋሚ የሆነ ሁኔታ ይኑርህ ማለቴ ስትፈልግ አትዝጋት ስትፈልግ አትቅረባት ፣የእውነት ከፈለካት ቋሚ ደስ የሚል ባህሪ ይኑርህ
7 ❤️ጨዋ ሁንላት በዙሪያዋ ያሉ ሰዎችን አክብርላት ውደድላት
8 ❤️ ትእግስተኛ ሁንላት ስትቆጣ አትቆጣ ወንድ ነኝ አትነጫነጭ የሚል ሁኔታ አይኑርህ ተረዳት
9 ❤️ነገሮችን ተቆጣጣሪ ሁን
10❤️ አክብራት ማለቴ ሀሳቧን ስትነግርህ አክብርላት ስህተት እንኳ ብትሆን አድምጣት
11❤️ ቆንጆ እንደሆነች ንገራት ከእርሷ ውጭ ማንንም እንደማትፈልግ ንገራት አሳያት ፣
12 ❤️ደስተኛ አድርጋት ባላችሁ ነገር ብዙ ሀብት ግደታ አይደለም ለምሳሌ ስጦታ በመግዛት ፣ 5 ብር ከረሜላም እንኳ ቢሆን ዋናው አንተ እሷን ማሰብህ ነው ።
13 ❤️ወሬዋን ጆሮ ሰጥተህ እንድትሰማት ትፈልጋለች ።
@yasin_nuru @yasin_nuru