#ልብ_የሚነኩ_የአለማችን_ሙስሊም_ወገኖቻችን_4_ንግግሮች:-
1- በሶሪያ ጦርነት የቆሰለው ህፃን ለዶክተሩ
«እኔ ወደ ፈጣሪ መሄዴ ነው የሆነውን ሁሉ እነግረዋለው!»😢
2-ኢራቅ ሞሱል ውስጥ ቆስላ እየሮጠች ካሜራማኑ ሲቀርፃት
«አጎቴ እባክህ ቪዲዮ አትቅረጸኝ ምክንያቱም ሂጃብ አለበስኩም!»😭
3- አንድ ህፃን በፍልስጤም እጅግ በጣም ይራብና
«ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቶሎ ወሰደኝ አንተ ከወሰድከኝ በጀነት ውስጥ አልራብም እዛ እበላለሁ»😔
4- በአፍጋኒስታን ጦርነት እጁ ክፉኛ የቆሰለው ህፃን ለሕክምና ዶክተር ጋር ወስደውት ለዶክተሩ
«ዶ/ር እጄን ስትቆርጠው ልብሴን አትቁረጠው ተጠንቀቅ ምክንያቱም እኔ ሌላ ልብስ የለኝም እና» አለው። 😢
#ረመዳን_12_ቀናቶች_ይቀሩታል። 10/6/2017
@yasin_nuru @yasin_nuru