❤️ፍቅር ማለት …❤️
✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ አዛን ማድረግ ማቆማቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ መዲና መኖር አለመቻላቸው ነው ፤
✏ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል የነብዩን ﷺ መስጅድ ከዘየሩ ጊዚያት ተቆጠረው የአላህ መልክተኛ ﷺ በህልማቸው መጥተው አንተ ! ቢላል ምነው አስቻለህ ? ሲሏቸው እያለቀሱ ለዚያራ መዘጋጀታቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት… ✍ ቢላል ረዲሏሁ አንሁ ወደ መዲና መጥተው ሀሰንና ሁሴን የሱብሂን አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው የመዲና ህዝብ አዛናቸውን ሲሰሙ በእንባ መራጨታቸው ነው፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላልን ዑመር አልፋሩቅ ረዲሏሁ አንሁ 'ሻም' ላይ አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው በማልቀስ ብዛት ' አሽሀዱ አንነ ሙሀመድ ረሱሉላህ ' ማለት ተሰኗቸው ሁሉንም ማስለቀሳቸው ዑመርም ይበልጥ ማለቀሳቸው ነው ፤
✏ ፍቅር ማለት … ✍ ቢላል ረዲሏሁ ዐንሁ ሊሞቱ እያሉ ' ነገ ወዳጄ ሙሀመድንና ባልደረቦቹን እገናኛለሁ ' ማለታቸው ነው
✏ምርጥ ህዝቦች አልፈዋል እኛንም የነርሱ ተከታይ ያድርገን اللهم صلي ال محمد
👍ሼር ማድረጋችንን አንርሳ
ረመዳን 2 ወይም 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ጁመዓ ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ረመዷን 1 ይሆናል።
20/6/2017
28 ሻዕባን 1446
@yasin_nuru @yasin_nuru