በጥዋት ተነስተህ አትበሳጭ፣
ባለፈው ነገር አትማረር፣
አትናደድ ይልቁም ዛሬ ለተሰጠህ ህይወት ፈጣሪህን አመስግን።
በህይወት መኖርህ በራሱ ትልቅ ተስፋ ነው።
አንተ ጥረትህን ቀጥል ፈጣሪ ሁሉን በጊዜው ያደርጋል።
👉እንዳትረሳ ፦ ስለሌለክ ነገሮች እያሰብክ ፈጣሪን አታማር ይልቁንም ስላለክ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልክ ፈጣሪንም አመስግን።
➖➖መልካም ቀን 🙏🙏➖➖