ሰላም ቤተሰቦቼ ምክራችሁን ፈልጌ ነበር
ድንግል ነኝ ብላኝ........
ፍቅረኛ አለችኝ እና ምን መሰላችሁ አንድ ነገር ላይ አልተማመንም ከአንተ በፊት በፍፁም ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት አላደረኩም አለችኝ።
እኔ ደግሞ የመጀሪያሽ ከሆንኩ ድንግልናሽ የት ሄደ ስላት መልስ ታጣለች ልታምን አልቻለችም መጀመሪያ ስቀርባት ድንግል ናት ብየ ሳይሆን ልጂቷን ስለምወዳት ነበር በመሐል እሷ ግንኙነት ሳንጀመር ድንግል ነኝ አለችኝ።
ከዛም ፍቅራችን ከፍ እያለ ሄደ አንድ ቀን አብረን አደርን ግን ፍቅረኛየ ድንግል አልነበረችም።
ከዛ ብዙ ግዜ መጨቃጨቅ ጀመርን እኔ የምላት ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ማድረግሽን እመኝ ካመንሽ እንቀጥላለን ካላመንሽ ግን አብረን አንቀጥልም እያልኳት ነው።
አስካሁን እሷ አላመነችም ጭራሽ ብዙ አይነት ድንግልና አለ ከፈለክ መጠየቅ ትችላለህ እያለችኝ ነው።
ቆይ የማይገኝ ድንግል አለ እንዴ ቤተሰቦቼ?
ስለ ቀና ምክራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ።🙏🙏
የሚቀርብ ታሪክ ካላችሁ በ @MKFREZO መላክ ትችላላችሁ