"በይ ዳቦሽን አምጪ" 😜
ያ ተጫዋች መሪሽ _ቀልድ የማያልቅበት🥱
ዘዴ ዘየድኩ ብሎ _ ኑሮ ሚያቀልበት🤦♂
እርሱ ሆዱን ሞልቶ በቅቅል ባልጫ🍗🍜
እኔና አንቺን ቆጥሮን _ እንደ ማላገጫ🙊
ዳቦን በሙዝ ብሉ _ ካለን በመግለጫ😕
እስኪ እንሞክረው _ እንደሱ "ብንጠግብ"
በይ ዳቦሽን አምጪ _ እኔም ሙዜን ላቅርብ😊😂
ቤተሰቦቼ ለመሳቅ ያህል ነዉ ሌላ ነገር እንዳታስቡ አደራ🫡
ያ ተጫዋች መሪሽ _ቀልድ የማያልቅበት🥱
ዘዴ ዘየድኩ ብሎ _ ኑሮ ሚያቀልበት🤦♂
እርሱ ሆዱን ሞልቶ በቅቅል ባልጫ🍗🍜
እኔና አንቺን ቆጥሮን _ እንደ ማላገጫ🙊
ዳቦን በሙዝ ብሉ _ ካለን በመግለጫ😕
እስኪ እንሞክረው _ እንደሱ "ብንጠግብ"
በይ ዳቦሽን አምጪ _ እኔም ሙዜን ላቅርብ😊😂
ቤተሰቦቼ ለመሳቅ ያህል ነዉ ሌላ ነገር እንዳታስቡ አደራ🫡