ለፈገግታ
15 አስቂኝ የንግድ ስሞች
1.እኔ እና ወንድሜ እንክፈተው አንክፈተው ተባብለን የከፈትነው ወርቅ ቤት።😂
2.ሰው መግደል ብርቅ ነው እንዴ ሽምግልና ስራዎች😂
3.ስዋሬዝ ስጋ ቤት🤣
4.ራዕይ ተገልፆልኝ የበረገድኩት እርጎ ቤት🤣
5.ካመሻችሁ ታድራላችሁ ይርጋአለም ፔንስዮን🤣
6.ሸዋ ዳቦ ምን ያደርጋል ጮርናቄ ቤት😂
7.አማርና ፊልም ጠላሁ ቪዲዮ ቤት😂
8.እህቴ ከጅዳ በላከችው ገንዘብ የከፈትኩት ሻይ ቤት🤣
9.ብንወፍር እንከሳለን በርገር ቤት🤣
10.ሾጥ ከሆኑ በማሳጅ እናስተካክላለን ማሳጅ ቤት😂
11.ጋዝ ለምኔ አጣና እና ከሰል ቤት😂
12.ቀድማችሁ ብትነግሩኝ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ የሬሳ ሳጥን ቤት🤣
13.ብትጣሉ እናፋታለን ትፅደግ ቬሎ ቤት😂
14.በፍቅሩ ገዳይ አስጎብኚ ድርጅት🤣
15.ፓርላማ ለምኔ ይድነቃቸው የስብሰባ አዳራሽ አከራይ😂
*
ምንጭ
ወንዝ ካለ ምንጭ ምን ያደርጋል
🤣😂😂😂😂
15 አስቂኝ የንግድ ስሞች
1.እኔ እና ወንድሜ እንክፈተው አንክፈተው ተባብለን የከፈትነው ወርቅ ቤት።😂
2.ሰው መግደል ብርቅ ነው እንዴ ሽምግልና ስራዎች😂
3.ስዋሬዝ ስጋ ቤት🤣
4.ራዕይ ተገልፆልኝ የበረገድኩት እርጎ ቤት🤣
5.ካመሻችሁ ታድራላችሁ ይርጋአለም ፔንስዮን🤣
6.ሸዋ ዳቦ ምን ያደርጋል ጮርናቄ ቤት😂
7.አማርና ፊልም ጠላሁ ቪዲዮ ቤት😂
8.እህቴ ከጅዳ በላከችው ገንዘብ የከፈትኩት ሻይ ቤት🤣
9.ብንወፍር እንከሳለን በርገር ቤት🤣
10.ሾጥ ከሆኑ በማሳጅ እናስተካክላለን ማሳጅ ቤት😂
11.ጋዝ ለምኔ አጣና እና ከሰል ቤት😂
12.ቀድማችሁ ብትነግሩኝ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ የሬሳ ሳጥን ቤት🤣
13.ብትጣሉ እናፋታለን ትፅደግ ቬሎ ቤት😂
14.በፍቅሩ ገዳይ አስጎብኚ ድርጅት🤣
15.ፓርላማ ለምኔ ይድነቃቸው የስብሰባ አዳራሽ አከራይ😂
*
ምንጭ
ወንዝ ካለ ምንጭ ምን ያደርጋል
🤣😂😂😂😂