አንድ ባልና ሚስት አብረው ነው የሚኖሩት ሴትየዋ ሙያ ሚባል አልፈጠረባትም ሁልጊዜ ንፍሮ እየቀቀለች ነው ምታቀርበው።
እሱም በጣም ከመልመዱ የተነሳ እንግዳ እንኳን ሲመጣ " እስቲ ያን እጅ ሚያስቆረጥም ንፍሮ ቀቅይላቸው ነው" ሚለው
አንድ ቀን ታድያ ይቺ ሙያ የሌላት ሚስቱ ጥላው ትሄዳለች። እጅግ በጣም መጎዳቱን ያዩት ጎረቤቶቹ ሌላ እጀ ልም የሆነች ሚስት ያመጡለታል እሷንም ባገባ በመጀመርያው ቀን የተለያየ አይነት ምግብ ሠርታ ቡፌ ደርድራ ታቀርባለች ።
ይሄ ምንድነው? ይላል በመደነቅ ምግብ ትለዋለች። በጣም እየተገረመ ለካ እንደዚህም አለ እያለ እስኪጠግብ ከበላ በኋላ በሩን ዘግቶ በአለንጋ ይገርፋት ጀመር።
ጩኸቱን የሰሙ ጎረቤቶቹ ተሯሩጠው ይመጡና "ምን ሆነሃል ሚስትህ እንድትሆንህ እንጂ እንድትደበድባት አይደለም ያጋባንህ" ይሉታል።
እሱም "እስከዛሬ ድረስ በንፍሮ ስቀቀል የት ነበረች?" አለ ይባላል።
ብዙዎቻችን አዲስ ለውጥ የሬት ያህል ይመረናል። ቀድሞ የተጸናወተን የጠባብነት ባህል በአስተሳሰብ ለውጥ አይሰፋም፣ መሸከም ይከብደናል።
አምላካችን ጸጋን ከምንችልበት ጥበብ ጋር ይስጠን።