"ፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል"😇
የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤
ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል።
አሁን የገጠመህ ችግር የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!
በምንም ነገር ተስፋ አትቁረጡ Never Give Up💪💪
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🫠
የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤
ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል።
አሁን የገጠመህ ችግር የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!
በምንም ነገር ተስፋ አትቁረጡ Never Give Up💪💪
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🫠