✞ ሰላም ለኪ ✞
ሰላም ሰላም ለኪ
ማርያም ሰላም ስኪ (፪)
በሐና በእናትሽ - - - - ሰላም ለኪ
በኢያቄም አባትሽ - - ሰላም ለኪ
ማኀበራችንን - - - - - ሰላም ለኪ
ባርኪልን እባክሽ - - -ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ነፍሴ እግዚአብሔርን - - ሰላም ስኪ
ታከብረዋለች - - - - - - - ሰላም ስኪ
መንፈሴም በአምላኬ - - ሰላም ስኪ
ሐሴት አረገች- - - - - - - ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የባሪያውን ውርደት - - ሰላም ስኪ
ተመልክቶአልና - - - - - ሰላም ስኪ
ብፅዕት ይሉሻል - - - - ሰላም ስኪ
ትውልድ በምስጋና - - ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ብርቱ የሆነ ጌታ - - - - ሰላም ለኪ
ኀይል አድርጎልሻል - - ሰላም ለኪ
ስሙን ቅዱስ ብለሽ - -ሰላም ለኪ
ምስጋና ሠጥተሻል - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በኀይሉ በክንዱ - - - - - ሰላም ለኪ
ድንቅን አደረገ - - - - - - ሰላም ለኪ
ምሕረቱ ለልጅ ልጅ - - - ሰላም ለኪ
ስለተደረገ - - - - - - - - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የተዋረዱትን - - - - - - ሰላም ለኪ
ከፍ አደረጋቸው - - - - ሰላም ለኪ
የተራቡትንም - - - - - -ሰላም ለኪ
ምግብን ሠጣቸው - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እስራኤል ባሪያውን - - - - ሰላም ለኪ
ስለተቀበለ - - - - - - - - - ሰላም ለኪ
ለአብርሃም ለዘሩ - - - - - ሰላም ለኪ
አስቦ እንደማለ - - - - - - -ሰላም ለኪ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ !
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ሰላም ሰላም ለኪ
ማርያም ሰላም ስኪ (፪)
በሐና በእናትሽ - - - - ሰላም ለኪ
በኢያቄም አባትሽ - - ሰላም ለኪ
ማኀበራችንን - - - - - ሰላም ለኪ
ባርኪልን እባክሽ - - -ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ነፍሴ እግዚአብሔርን - - ሰላም ስኪ
ታከብረዋለች - - - - - - - ሰላም ስኪ
መንፈሴም በአምላኬ - - ሰላም ስኪ
ሐሴት አረገች- - - - - - - ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የባሪያውን ውርደት - - ሰላም ስኪ
ተመልክቶአልና - - - - - ሰላም ስኪ
ብፅዕት ይሉሻል - - - - ሰላም ስኪ
ትውልድ በምስጋና - - ሰላም ስኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ብርቱ የሆነ ጌታ - - - - ሰላም ለኪ
ኀይል አድርጎልሻል - - ሰላም ለኪ
ስሙን ቅዱስ ብለሽ - -ሰላም ለኪ
ምስጋና ሠጥተሻል - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በኀይሉ በክንዱ - - - - - ሰላም ለኪ
ድንቅን አደረገ - - - - - - ሰላም ለኪ
ምሕረቱ ለልጅ ልጅ - - - ሰላም ለኪ
ስለተደረገ - - - - - - - - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የተዋረዱትን - - - - - - ሰላም ለኪ
ከፍ አደረጋቸው - - - - ሰላም ለኪ
የተራቡትንም - - - - - -ሰላም ለኪ
ምግብን ሠጣቸው - - ሰላም ለኪ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እስራኤል ባሪያውን - - - - ሰላም ለኪ
ስለተቀበለ - - - - - - - - - ሰላም ለኪ
ለአብርሃም ለዘሩ - - - - - ሰላም ለኪ
አስቦ እንደማለ - - - - - - -ሰላም ለኪ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ !
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈