⭐️ቲቢ(ቱበርኩሎሲስ) ምንድን ነው?
💫ሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ)በባክቴሪያ የሚከሰት ተላላፊ በሽታ ሲሆን ብዙውን ጊዜ ሳንባን ያጠቃል::
⭐️የቲቢ ምልክቶች በጥቂቱ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
• ረዘም ላለ ጊዜ ሳል (አንዳንድ ጊዜ ደም የቀላቀለ አክታ)
• የደረት ህመም
• ድካም
• ክብደት መቀነስ
• ትኩሳት
• የምሽት ላብ እና
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ፡
⭐️ለበሽታው ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
💊ህክምናው ምን ይመስላል?
⭐️የበሽታው መከላከያ መንገዶች ምን ምን ናቸው?
🌟እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ።
🌟የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾 እዚህ ይጫኑ።
💫ሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ)በባክቴሪያ የሚከሰት ተላላፊ በሽታ ሲሆን ብዙውን ጊዜ ሳንባን ያጠቃል::
⭐️የቲቢ ምልክቶች በጥቂቱ የሚከተሉትን ያካትታሉ:
• ረዘም ላለ ጊዜ ሳል (አንዳንድ ጊዜ ደም የቀላቀለ አክታ)
• የደረት ህመም
• ድካም
• ክብደት መቀነስ
• ትኩሳት
• የምሽት ላብ እና
• የምግብ ፍላጎት መቀነስ፡
⭐️ለበሽታው ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
💊ህክምናው ምን ይመስላል?
⭐️የበሽታው መከላከያ መንገዶች ምን ምን ናቸው?
🌟እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ።
🌟የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾 እዚህ ይጫኑ።