✍✍ በየአመቱ የጥቅምት ወር ለጡት ካንሰር ግንዛቤ በማስጨበጥ ታስቦ ይውላል።
💥 የጡት ካንሰር በአመት ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃል።
👉 የዘንድሮ የዓለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "ማንም ሰው የጡት ካንሰርን ብቻውን መጋፈጥ የለበትም''። በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
✍ግንዛቤ ማስጨበጫው በራስ ላይ የሚደረግ የጡት ምርመራን አስፈላጊነትና በሽታው ከመሰራጨቱ በፊት ለመድረስና ለመዳን ያለውን ፍይዳ ይገልፃል።
✍የጡት ካንሰር ምርመራ እንዴትና መቼ ይደረግ?
👉 የጡት ካንሰር ምልክቶች ምን ምንድናቸው?
🔸ለበለጠ መረጃ: https://shorturl.at/T0Skx