✍ የአለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በየአመቱ December 3 ይከበራል።
✍✍ዘንድሮም ''የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታችና ዘላቂ ልማትን እናረጋግጥ!'' በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
👉 አካል ጉዳት ማለት የአእምሮ፣ የስሜት ህዋሳት እና የአካል መጎዳት ሲሆን ግለሠቡን በማህበረሰቡ ውስጥ እኩል ተሳትፎ እንዳያደርግ የሚገድብ ሁኔታ ነው፡፡
👉 አካል ጉዳተኝነት ማለት በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ማየት ፣መናገር መስማት የማይችል ወይም በእግሩ ላይ ወይም በአእምሮ ዝግመት የሚሰቃይ ሰው ነው።
💥 አካል ጉዳተኞችን ማካተትን በሚመለከቱ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ድጋፍን ማሰባሰብ፣ ስለ አካል ጉዳተኞች ግንዛቤ የማሳደግ ስራን ማበረታታት እንዲሁም ትኩረትን ወደ ሁሉን አቀፍ እና ተደራሽ ማህበረሰብ ጥቅሞች ማዳረስ አስፈላጊ ነው።