የኩላሊት ለጋሽ መሆን፦ ማወቅ ያለብን ነገሮች።
በኢትዮጵያ የኩላሊት ህመም ከፍተኛ የጤና ተግዳሮት ሲሆን ብዙ ግለሰቦችን ያጠቃል። በተጨማሪም የጤና ስርዓቱ ላይ ከባድ ሸክም እየፈጠረ ነው። በመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት በሽታ ለሚሰቃዩ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ ነው። የኩላሊት እጥበት የኩላሊትን ተግባራት በመፈጸም ህይወትን ማቆየት ቢችልም እንደኩላሊት ንቅለ ተከላ ጥሩ ኑሮ ወይም ረጅም የህይወት ዘመን አይሰጥም። የኩላሊት እጥበት ብዙ ጊዜ ሆስፒታል መመላለስን ስለሚስከስት ለታካሚዎች አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ያመጣል። በአንፃሩ የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የኩላሊት መደበኛ ስራን ወደነበረበት እንዲመለስ በማድረግ ታካሚዎች ጤናማ እና ጥሩ ህይወት እንዲመሩ ያስችላቸዋል።
በህይወት እያሉ ኩላሊት መለገስ የተቀባዩን ህይወት በእጅጉ ከማሻሻል በተጨማሪ ህይወቱን ያድኑታል ። ይህ ጽሁፍ የኩላሊት ለጋሽ የመሆን ሂደትን ከመጀመሪያ ምርመራ ጀምሮ እስከ ድህረ ልገሳ ድረስ ለማብራራት ያለመ ነው። ይህንን በማቅረብ፣ ብዙ ግለሰቦች በህይወት እያሉ የኩላሊት ለጋሾች በመሆን ሊያመጡ የሚችሉትን ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዲያስቡ ያበረታታል
Robel Habtamu Ababiya M.D, General Practitioner, Lecturer
https://yetenaweg.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a9%e1%88%8b%e1%88%8a%e1%89%b5-%e1%88%88%e1%8c%8b%e1%88%bd-%e1%88%98%e1%88%86%e1%8a%95%e1%8d%a6-%e1%88%9b%e1%8b%88%e1%89%85-%e1%8b%ab%e1%88%88%e1%89%a5%e1%8a%95-%e1%8a%90%e1%8c%88/