📌ስለ ጀርባ ህመም ማወቅ ይፈልጋሉ?
🔴በዚህ እሁድ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭታችንን ይቀላቀሉ!
💥የጀርባ ህመም ብዙ መንስኤዎች ሊኖሩት ይችላል።የአኗኗር ዘይቤዎች እንደ ውፍረት፣ መጥፎ አቀማመጥ እና ከባድ ዕቃዎችን በተሳሳተ መንገድ ማንሳት ለጀርባ ህመም አስተዋጽኦ ያደርጋሉ ።
👉ስለ ጀርባ ህመም መንስኤዎች
👉ስለ መከላከያ መንገዶቹ እና
👉ስለ ህክምናዎቹ እንወያያለን
እንግዳችን:
🗣 ዶ/ር እስክንድር ከበደ ታደሰ (የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት፣ የአከርካሪ ህክምና ሰብስፔሻሊስት)
🗓እሁድ ሚያዚያ 20 2016
⏰ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ
💥እንዳያመልጥዎ!💥
🔗ጥያቄዎቻችሁን በውይይት ቻናላችን ያስተላልፉ👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh
✨ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ።
👉https://t.me/yetenaweg?livestream