ወጣቱ አሰልጣኝ ኤፍሬም ደምሴ(ቤቢ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በሀገራችን እግር ኳስ ውስጥ ብዙ ታዳጊዎችን በማሰልጠን ለክለብ እና ለብሔራዊ ቡድን በማብቃት የሚታወቀው እና በቅዱስ ጊዮርጊስ በደደቢት እና በኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ ቡድኖችን እንዲሁም በተለያዮ የከፍተኛ ሊግ ቡድኖች አሰልጥኖ ያለፈው አሰልጣኝ ኤፍሬም ደምሴ ( ቤቢ ) በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
ስርዓተ ቀብሩም ነገ ጥር 19 እንደሚፈፀም ተሰምቷል።
ሶከር ኢትዮጵያ
#ዳጉ_ጆርናል