የ2025 የሴዑል ማራቶን በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የ2025 የሴዑል ማራቶን በሁለቱም ጾታ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡
በዚሁ መሠረት፤ በወንዶች የ2025 ሴዑል ማራቶን አትሌት ሀፍቱ ተክሉ 2 ሠዓት 5 ደቂቃ ከ37 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡
በተመሳሳይ በሴቶች ምድብ አትሌት በቀለች ጉደታ 2 ሠዓት ከ21 ደቂቃ ከ35 ሠከንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት ማጠናቀቋን የአትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡
በዚሁ ውድድር አትሌት ፍቅርተ ወረታ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት መስታውት ፍቅር ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል