ደራሲ አዜብ ወርቁ ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል!
አዜብ ሰሞኑን በጫካ ፕሮጀክት ምክንያት ስለሚነሱ ነዋሪዎች ''ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ አየሁ'' በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ በስፋት መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋም አይዘነጋም።
ታዲያ! ''ትችት'' የሚባል ነገር ፈፅሞ እንዲሰነዘርባቸው የማይሹት ፍፁም አምባገነኖቹ ፣ ግለሰቧን አፍነው ወደሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደው እንዳሰሯት ቤተሰቦቿን ዋቢ አድርጎ አንከር ሚዲያ ዘግቧል።
የጉድ ሀገር!