የማን ዩናይትድ ሴቶች ቡድን ማን ሲቲን አሸንፏል !
አሁን በተጠናቀቀ የሴቶች ሱፐር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታ የማን ዩናይትድ ሴቶች ቡድን ወደ ኢቲሃድ አቅንተው የማን ሲቲ ሴቶች ቡድን 4ለ2 አሸንፏል ።
ለማን ዩናይትድ ሴቶች ቡድን ቶኒ (×3) እና ጋልቶን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች ሲሆኑ ለማን ሲቲ ሴቶች ቡድን ያስቆጠሩት ሜዴማና ኬናክ ናቸው።
የማን ዩናይትድ ሴቶች ማሸነፋቸው ተከትሎ በሊጉ 11 ጨዋታ አድርገው 7 ድል፣ 3 አቻና 1 ሽንፈት በማስመዝገብ በ24 ነጥብ 3ተኛ ደረጃ ተቀምጠዋል
በአንፃሩ የማን ሲቲ ሴቶች ቡድን በሊጉ 11 ጨዋታ አድርገው 7 ድል፣ 1 አቻና 3 ሽንፈት አስመዝግበው በ22 ነጥብ 4ተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ።
@Zetena_Dekika_Sport@Zetena_Dekika_Sport