➿➿➿➿➿✅➿➿➿➿➿
👉 ብዙ ፍቅር ባለበት ብዙ ስህተት አለ።
ፍቅር በሌለበት ግን ሁሉም ነገር
ስህተት ነው።
👉 እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የዉሸት ፍቅር አይሰጥም በሴት ልጅ ህይወት አይጫወትም።
ከሚስቱ ወይም ከፍቅረኛው
ሌላ ሴት አይመኝም👌
አባቷን የምትወድ ሴትም እንደዛው።
👉 አለም ላይ እንደ ማፍቀርም መፈቀርም የሚያስጠላ ነገር የለም🙅♀
ግን መፈቃቀርን ያገኘ ከሁሉም በላይ
የታደለ ነው።
👉 አንዳንዴ አንቺን አትኩሬ ስመለከት ፈጣሪ አንቺን ስለሰጠኝ ምን ያክል እድለኛ እንደሆንኩ ራሴን እጠይቃለሁ🥰
👉 ላረጋግጥልሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ ምን ያህል እንደምናፍቅሽና አንቺ ካጠገቤ ርቀሽ አለም ምን ያህል
ባዶ እንደሆነችብኝ ነው።
👉 የዉሸት ልብ ይዘህ ከሰዎች ጋር
በቀረብክ ቁጥር የእውነት ልብ
ይዘው የሚጠብቁህን ሰዎች
ታጣለህና ተጠንቀቅ!
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA