ከአንድ አመት በላይ internet connection የተቋረጠባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንት ጀምሮ connection ማግኘታቸው ተገለፀ።
በፀጥታ ችግር ምክነያት በእንዳንድ የሀገሪቱ ቦታዎች network connection ሙሉ ለሙሉ ተቋርጦ ቆይቶ ነበር።
ተቋርጦ የነበረባቸው 19 ከተሞች ሲሆኑ እነሱም:-
🙌ደሴ
🙌ባህር ዳር
🙌ጎንደር
🙌ወልዲያ
🙌ኮምቦልቻ
🙌ጋሸና
🙌ሰቆጣ-
🙌ቡሬ
🙌ባቲ
🙌ደብረ ብርሃን
🙌ገንዳውሃ
🙌ከሚሴ
🙌ፍኖተ ሰላም
🙌ደባርቅ
🙌ደብረ ማርቆስ
🙌ደብረ ታቦር
🙌ደጀን
🙌ሁመራ እና
🙌እንጅባራ ናቸው።
ከትናንት ጀምሮ እነዚህ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ኢንተርኔት ማግኘታቸው ተገልጿል።
Wellcome back our families!!
እነዚህ አካባቢዎች የምትኖሩ ቤተሰቦቻችን ሀሳባችሁን በcomment አካፍሉን።