📜 ለቅሶ ቤት ሄድኩና😔
ፀሀፊ ኪሩቤል አሻግሬ
✍️ @Kirabye
እንባዬ ደርቆብኝ : ለማልቀስ ስቸገር
በድንገት ትዝ አለኝ : ያደረግሺኝ ነገር
ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ
ሚፈሰው እንባዬ : እንደምን ያባራ
አልቅሼ አለቀስኩ : ሳላዝን በሟቹ
ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ
━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
🥀@official_keftognal🥀
🥀@official_keftognal🥀
🥀@official_keftognal🥀
የተለያየ Reaction አሳዩኝ🤗
ፀሀፊ ኪሩቤል አሻግሬ
✍️ @Kirabye
እንባዬ ደርቆብኝ : ለማልቀስ ስቸገር
በድንገት ትዝ አለኝ : ያደረግሺኝ ነገር
ትውስ ያለኝ ጊዜ : የሰራሺኝ ስራ
ሚፈሰው እንባዬ : እንደምን ያባራ
አልቅሼ አለቀስኩ : ሳላዝን በሟቹ
ድሮም ያንቺ ፍቅር : ለሀዘን ነው ምቹ
━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━
🥀@official_keftognal🥀
🥀@official_keftognal🥀
🥀@official_keftognal🥀
የተለያየ Reaction አሳዩኝ🤗