ሰላም😊 ጤና ይስጥልኝ ውድ የኛ ዞድያክ ኮከቦች ቤተሰቦች🙏 ኪራ ተመልሷል🥳
📜 ለዛሬ ከሁሉም ዞድያኮች አንፃር ምርጥ ጓደኛ የሆኑትን አራቱን ላጋራችሁ💁♂ አንደኛው ሊዮ ♌️ ሲሆን ጓደኛችሁ ኮከቧ/ኮከቡ ሊዮ ከሆነ ከጓደኛም በላይ የሆነ ጓደኛ እንደያዛችሁ እመኑ ፤ ሁለተኛው ሊብራ ♎️ ነው ......በቅደም ተከተል ካንሰር ♋️ ቀጥሎ ታውረስ ♉️ ነው።
📜 እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው አራት የዞዳይክ ኮከቦች በጓደኝነት👭👬 ምንም ማይታሙ ለጓደኛቸው ሟች፣ የጓደኛቸውን ችግር እንደራሳቸው ችግር አድርገው የሚያዩ ሚያዝኑ መፍትሔ የሚፈልጉ፣ አብረው መጋፈጥ መቆጣት መገረፍ ካስፈለገም የሚፈፅሙ ናቸው።
እንዲ አይነት ጓደኛ ካላችሁ ሼር አድርጉላቸው♻️🥰
ሀሳብ አስተያየት ካለ🦋
📥 @Kirabye
📱 የኛ ዞድያክ ኮከቦች 😮JOIN
#ከተመቻችሁ🙃 React & #UNMUTE🔔