✞ ተነሳ ከኢቲሳ ✞
ፀበል አለ ደጁ ድዊ ይፈውሳል
ሰይጣን ዲያቢሎስን ከሰው ልብ ያርቃል
ትንሹም ትልቁም ጸበሉን ይጠጣል
ኃጢያት ባለችበት ፀጋውም ይበዛል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው
ወር በገባ በሃያአራት እዘክርዋለው
በሰሙ ለነድያን ውሀ አጠጣለው
አዝ= = = = =
የድሆች መጠጊያ ለነድያ ተስፋቸው
በነብስም በስጋ የሚመግባቸው
ፃድቅ አባት እሱ በረከቱ በዝቶል
ኢትዮጵያን ሁሉ እጅግ ይወዱታል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ስው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በሃያአራት አዘክርአለው
በስሙ ለእዙናንን ውሀ አጠጣለው
አዝ= = = = =
ቅድስት ስላሴን ህፃኑ አመሰገነ
ካህን ሰማይ ሆኖ መንበሩን አጠነ
ለስባረ አፅሙ መባን አስገባለው
ልደቱን ፍልሰቱን እረፋቱን አከብራለው
ፃድቅ በፃድቅ ሰም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በሃያአራት እዘክርአለው
በስሙ ለምመን ውሀን አጠጣለው
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
https://t.me/z_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ተነሳ ከኢቲሳ ዳሞት ገስገስ
ደብረ ዳሞ ወጣ ደብር አስቦ ደርስ
በአራቱም ማዕዘን ወንጌል አዳረሰ
ጻድቅ ተክለ ሃይማኖት ኢትዮጵያን ቀደሰ(፪)
ፀበል አለ ደጁ ድዊ ይፈውሳል
ሰይጣን ዲያቢሎስን ከሰው ልብ ያርቃል
ትንሹም ትልቁም ጸበሉን ይጠጣል
ኃጢያት ባለችበት ፀጋውም ይበዛል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬዋለው
ወር በገባ በሃያአራት እዘክርዋለው
በሰሙ ለነድያን ውሀ አጠጣለው
አዝ= = = = =
የድሆች መጠጊያ ለነድያ ተስፋቸው
በነብስም በስጋ የሚመግባቸው
ፃድቅ አባት እሱ በረከቱ በዝቶል
ኢትዮጵያን ሁሉ እጅግ ይወዱታል
ፃድቅ በፃድቅ ስም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ስው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በሃያአራት አዘክርአለው
በስሙ ለእዙናንን ውሀ አጠጣለው
አዝ= = = = =
ቅድስት ስላሴን ህፃኑ አመሰገነ
ካህን ሰማይ ሆኖ መንበሩን አጠነ
ለስባረ አፅሙ መባን አስገባለው
ልደቱን ፍልሰቱን እረፋቱን አከብራለው
ፃድቅ በፃድቅ ሰም ሊቀበል የተጋ
በእውነት ይቀበላል የፃድቁን ዋጋ
አባት የእግዚአብሔር ሰው ተቀብዬአለው
ወር በገባ በሃያአራት እዘክርአለው
በስሙ ለምመን ውሀን አጠጣለው
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
https://t.me/z_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯