15 Dec, 18:29
ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ/፪/ከሚራራልን ፍቅር ከሆነውዘላቂ ሠላም ከእግዚአብሔር ነውይኽን እወቂ ይኽን ተረጂበልብሽ ጉልበት ለእርሱ ሥገጂ በሠይፍ ያልቃሉ ሠይፍ የሚያነሱየሚራራልን ሲፈርድ ንጉሡበቀል የእርሱ ነው አይደለም የአንቺበጸጋው ታጥረሽ በጸሎት በርቺ የውጣ ውረድ የጉስቁልናውበእግዚአብሔር ነው መከራ ማብቂያውሠላም ይሁን ሲል ይሆናል ሠላምየአሳየሽውን ፍቅር አይረሳም ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሐገሬንበእየሄድሁበት መጠሪያ ሥሜንይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ጸሐይአሁን ይዘርጋ እጅኽ ከሠማይ እድትፈራርስ ጠላት ሸምቋልብርቱውን ጉልበት ከአፈር ደባልቋልይኽን ግፍ አስብ ዘንበል በልላትከአንተ በስተቀር መሄጃ የላት ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሐገሬንበእየሄዱሁበት መጠሪያ ሥሜንይብቃት ሌሊቱ ይውጣላት ጸሐይአሁን ይዘርጋ እጅኽ ከሠማይ