#ይህንን_ያውቃሉ !
ዛሬ ቀኑ በፈረንጆቹ ኦክቶበር 31 ነው ፤ እናም በዚህ ቀን ምዕራባዊያን ሀገራት የሰይጣን ቀን ወይ አስፈሪው ቀን [ Halloween Day ] እያሉ ይጠሩታል ፤ እናም በዚህ ቀን ሰዎች አስፈሪ ልብሶችን እንዲሁም አስፈሪ ሜክአፖችን በመጠቀም ራሳቸውን እንደ አስፈሪ ሰው እያደረጉ ቀኑን ያከብሩታል ።
@KE_ALEM_DINKADNK