ይህንን ያውቃሉ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እንስት አሜሪካ ቴክሳስ ውስጥ የምትኖረው የ36 ዓመቷ አሊሴ ኦልጌትሪ የተባለችውን ሴት ስትሆን ከጡቶቿ ውስጥ 500 ጋሎን ወተት በማለብ ዕድገታቸውን ላልጨረሱ ህፃናት መለገሷ ተገልጿል 😲
ይህም ሪከርድ በጊኒየስ ላይ መመዝገብ ችሏል ✍️
ስራዋ እጅግ ሊደነቅ የሚገባው ቢሆንም 500 ጋሎን ወተት ግን How 😕
@KE_ALEM_DINKADNK