ይህንን ያውቃሉ ⁉️
እ.አ.አ 2015 በጀርመን 2ኛ ዲቪዝዮኑ ክለብ ፎርቹና ዱሰልዶልፍ ይጫወት የነበረው ቱሪካዊው ተጫዋች ከሬም ደሚርባይ በአንድ ጨዋታ ወቅት ሴት ዳኛ ጨዋታቸውን እንድትመራ ትደረጋለች ... በጨዋታውም ላይ ከሬም በሰራው ጥፋት ምክንያት ዳኛዋ ቢቢያና ስቴንሀውስ ቀጥታ ቀይ ካርድ ትሰጠዋለች ... ቀይ ካርዱን ስታሳየው " ሲጀመር እዚ ምን ትሰሪያለሽ ኪችን ውስጥ ወሆን ነበር የነበረብሽ " ብሎ ይመልስላታል 🫣 ... ይሄ አልበቃ ብሎት ከጨዋታው ቡሀላ ፌስ ቡክ ላይ በመሄድ ሴቶች ስፖርት ላይ ቦታ እንደሌላቸው ገለፀ ... ዳኛዋ ሪፖርት ያደረገችው እና ፌስቡክ ላይ የፃፈው ተደምሮ የ 5 ጨዋታ ቅጣት ፣ 10,000 ዩሮ የተቀጣ ሲሆን በሚያስቅ ሁኔታ እታችኛው ዲቪዝዮን ሄዶ የታዳጊ ሴቶችን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት እንዲመራም ቅጣት ተጥሎበት ነበር 😂
@KE_ALEM_DINKADNK