ይህንን ያውቃሉ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት እንስት " ሌክሲ አልፎርድ " ትባላለች አሜሪካዊት ዩትዩበር ናት .... ይቺ ሴት በሚያስገርም ሁኔታ ገና በ 23 አመቷ ወደዛ ሀገር ለመግባት አዳጋች የሆነችው ሀገር ሰሜን ኮርያን ፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጨምሮ አለም ላይ የሚገኙትን ሀገሮች በጠቅላላ ጎብኝታ ጨርሳለች 😳 የሚያስገርመው ገና በ 23 አመቷ መሆኑ ነው ይህም የአለምን ሪከርድ እንድትይዝ አስችሏታል 👏🏼
@KE_ALEM_DINKADNK