ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በአለማችን ላይ የሚገኙ አብዛኞቹ የእግር ኳስ ተጫዋቾች እንደየ ቦታቸው በአንድ ጨዋታ ከ 8-12 ኪሎ ሜትር ይሮጣሉ .... ይህም ማለት በአማካይ ብንሰራው አንድ የእግር ኳስ ተጫዋች በአመት 50 ጨዋታ እየተጫወተ ለ 20 አመታት በፕሮፌሽናል ደረጃ ቢጫወት በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ ውስጥ ከ 10,000 km² በላይ ይሮጣል ይህም ማለት ያ ተጫዋች ከስፔን እስከ ጃፓን ይሮጣል ማለት ነው 😯... አስቡት ትሬኒንግ ላይ እና ፕሮፌሽናል ከመሆናቸው በፊት የተጫወቱት ቢቆጠር 😮💨
@KE_ALEM_DINKADNK