"ደስታህ ልታጣው በምትችለው ነገር ላይ የተመካ እንዲሆን በፍጹም አትፍቀድ!አይምሮህን በከንቱ ነገር አታታልል።ስጋህን አታሞኝ።እንቢ ካልክ ቀስ በቀስ አንተነትህን እያጣህ፤ስብዕናህን እያወረድክ፤ህሊናህን እያፈዘዝክ፤ወጣት ሆነህ ትጎሳቆላለህ።እመነኝ የብዙዎች ታሪክ እንደዚህ ነው የተቋጨው!
📝 ማርክ ትዌይን የተናገረው
📝 ማርክ ትዌይን የተናገረው