⭐⭐ውድቀት የደበቀው ውበት
ሴተኛ አዳሪ ነች። ለብዙ ሰው የሽፍደት ማስታገሻ ናት። እሷን ከወሲብ ጋር ብቻ አጋምደው ነው የሚያስቧት ፤ የሚያዋሯት ፣ የሚደውሉላት የሚያገኟት።
በየቀደዳዎች ሽፍደት ፣አንሶላ ፣ቂጥ ፣ዳሌ ፣ስካር ዳንስ ዋነኛው አጀንዳቸው ያደርጉታል።
እኔ ራሴ...
ውበቷ ፤ቂጧ ፣ዳሌዋ ፣ ቅላቷ፣ ነፃነቷ ማርኮኝ ነበር የተዋወኳት ፣ለወሲብ ነበር የቀረብኳት እንዳገኘኋት ነበር ማንነቷ የጣፈጠኝ ፣ብዙ ሰው ጋር ያለየሁት ወፍራም መውደድ ፣አዛኝነት፣ሃቀኝነት ያየሁባት
እሷ ራሷ.....
አንዲት ጠዋት ቅዳሜ እለት እንዲ አለቺኝለምን ሴተኛ አዳሪነቴን ታስረሳኛለህ ፣ ለምን ካንተ ጋር ስገናኝ ሸርሙጣነቴን ታፈዘዋለህ ፣ለምን ታገዝፈኛለህ አለቺኝ
ምን ላድርግ ብለሽ ነው ተቃጥረን ስትመጪ የሚታየኝ ጨዋታሽ ፣ፍቅርሽ ፣የስብዕናሽ መዓዛ ነው ። እንደደረሽ
ደስስስ ይለኛል ያሻኝን ካለ ቀመር እዘብካለሁ፤ እቀደዳለሁ። በቀደዳዬ ስትስቂልኝ ደስ ይለኛል ፤ በቀልዴ የመጬ እከየፍ እና ከልቤ እፈግጋለሁ ።
✔️ከዚ ደማቅ ሰው ወዳድነትሽ አልፌ ከዚ ጣፋጭ የወዳጅነትሽ ሳቅ ነጥቤ ከዚ ወዳጅነት ላይ የከተመች ልጅ ተሻግሬ
ከዚ የናፍቆት መጠማጠም ተሸጋግሬ በክፉ ገጠመኝ ተጠላልፈሽ ፣ በክፉ ሰዎች ተጎትጎተሽ የወደቅሽበት ግዚያዊ አንቺነትሽ እንዴት ይታየኝ አልኳት ቃል ሳትናገር
አቅፋኝ አንገት ውስጥ ተሸጉጣ አለቀሰች ።
ሳግ ብቻ ነው የተሰማኝ
የሳጓ ትርጉም ነጋሪ ቢኖር እንዲህ የሚል ይመስለኛል
ወለድከኝ ፤ቆንጆ ሴት፣ የተከበረች ፤ ለፍቅር እንደምመጥን አስዳሰስከኝ ከሚል አይዘልም አንገቴን የሚያርሰው እምባ ውስጥ ህይወት ፍቅር ተስፋ ሲረማመድ ይሰማኛል።
ወድጃታለሁ ሴተኛ አዳሪነቷ ለኔ አይሰማኝም
ታከብረኛለች፤ ሰው ትወዳለች፤ ጨዋታዬ ስጋቴ ህመሜ ሳቄ ይሰማታል።
እኔ ስቀጥራት ከፕሮፌሰሩ ፣ከባላሃብቱ ፤ ከባለስልጣኑ በላይ ሰፍፍፍ ትልልኛለች ፤ የምላትን ትሰማኛለች
ከማንም ጋር ስሆን ከሚሰማኝ ደስታ በላይ ከእሷ ጋር ስሆን እደሰታለሁ ።
እማወራው አያልቅብኝም እ ... እወዳታለሁ እንደወደድኳት ፤ ብዙ ወር መጥቶ ሄደ ፤ ፍቅራችን፣ አንዳችን ላንዳችን ያለን ነገር አልቀነሰም። የምግብ ዝግጅት ተምራ ጨረሰች ።ዘርፍ ቀየረች ። እቺን የመሰለች ልጅ እንዴት ብዬ በትላንቷ ምክንያት ልተዋት ?! በጭራሽ አልተዋትም !!
ሁሉም ግርር ብሎ ከሚያየው የሚታይ ነገር ጀርባ ብዙ ያልተስተዋለ ያፈጠጠ እውነት አለ
ይሄ ሁሉ አንብባችሁ ማ 👍👍 ተጫኑ
🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔