🔦ምክር_ቢጤ🔦
እውነታ ነገር ቢኖር ድሀ አግብታ በርሀብ የሞተች ሴት የለችም!!.....
🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
>>>
ሀብታም አግብታ ግን እንደፈለገ ከፍ ዝቅ ሲያደርጋት በብር የገዛት እስከሚመስለው የሚያመናጭቃት ለበሺታ የተዳረጉ ለሞት ስበብ ያደረጓቸው ሀብታሞች አሉ....
soምርጫውን አስተንትነው ለሚመርጡ ይሁን!? ድሀ ማለት የጭንቅላት የድን እንጅ የገንዘብ ምንም አይደለም…....!! ተሰርቶ የሚገኝ ነው ገንዘብ በአእምሮ ታስቦ በሰውነት ተሰርቶ የሚገኝ ነው!! በሀብት፣ በመልክ፣ በጤንነት፣ አትተማመኑ እነዚህ በድንገት ከእኛ የሚጠፋ ናቸው ።
🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔
💔 @MELKAM_LBOCH13 💔