~~~~
💬 👉 የሃጁሪን መንጋ ከተመለከትከው ለቁረኣን ና ለሃድስ እጅ ከመስጠት በላይ ለጠማማ መሻይኾቻቸው ሲወግኑ ና ተቅሊድ ሲያደርጉ ትመለከታቸዋለህ !!
~~~~~~
💬 👉 የእነሡን ሸህ ከገጠምክና ካወደሠህ ከአንተ በላይ ታላቅ ሠው የለም ቁረኣን ና ሀድስን ብትቃረንም ጉዳያቸው አይደለም !! የእነሡን ሸህ ከነቀፍክና ካልተስማማህ ደግም አንተ ጃሂል ለቂጥ ሂዝብይ ያለ የለለን ስያሜ ና ስድብ ያወርዱብሃል !!
~~~~
ለዚህም እንደ ናሙና ባነሳልህ #ኢብነ_ሂዛም በመካከላቸው በነበረ ሠኣት ታላቅ #ፈቂህ_ሙሃዲስ_ባሂስ_ዓሊም ብለው አውድሠውት ነበር , ከእነሡ አመለካከት ጋር አልሄድ ሲል ግን #ጃሂል_ሂዝብይ ያላሉት ነገር የለም !!
~~~~~
#ብዕሬን_ለሃጃዊራዎች_ብቅ_አድርጊያታለሁ !!
أخوكم أبو ماحي عبد الكريم .....وفقه الله ....
💬 👉 ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል ቻናሏን ጠቅ ያድርጓት !!
💬 👉
https://t.me/Abumahiasselefi/6270
💬 👉 https://t.me/Abumahiasselefi