أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹አዳዲስ ዜናወችን
🌹ዳዕዋወች🔔🔔💡
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
↪ የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷
ሀሳብ አስተያየት ካለወዎት በቦት ሀሳብ መስጫ ላይ ይስጡን !!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


~~~~
💬 👉 የሃጁሪን መንጋ ከተመለከትከው  ለቁረኣን ና ለሃድስ እጅ ከመስጠት በላይ ለጠማማ መሻይኾቻቸው ሲወግኑ ና ተቅሊድ ሲያደርጉ ትመለከታቸዋለህ !!
~~~~~~
💬 👉 የእነሡን  ሸህ  ከገጠምክና ካወደሠህ ከአንተ በላይ ታላቅ ሠው የለም  ቁረኣን ና ሀድስን  ብትቃረንም ጉዳያቸው አይደለም !! የእነሡን ሸህ ከነቀፍክና ካልተስማማህ ደግም አንተ ጃሂል ለቂጥ ሂዝብይ ያለ የለለን ስያሜ ና ስድብ ያወርዱብሃል !!
~~~~
ለዚህም እንደ ናሙና ባነሳልህ #ኢብነ_ሂዛም በመካከላቸው በነበረ ሠኣት ታላቅ #ፈቂህ_ሙሃዲስ_ባሂስ_ዓሊም ብለው አውድሠውት ነበር , ከእነሡ አመለካከት ጋር አልሄድ ሲል ግን  #ጃሂል_ሂዝብይ ያላሉት ነገር የለም !!
~~~~~
#ብዕሬን_ለሃጃዊራዎች_ብቅ_አድርጊያታለሁ !!

أخوكم أبو ماحي عبد الكريم .....وفقه الله ....

💬 👉 ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል ቻናሏን ጠቅ ያድርጓት !!

💬 👉
https://t.me/Abumahiasselefi/6270

💬 👉 https://t.me/Abumahiasselefi








🔺እኛን ቁጭ አድርጎ አውርቶን ሲዋሸን እኔ ከሁለቱም አደለሁም እያለ ከርሞ አሁን ቅሬ ዳኝነት ሲያገኝ መረቀነ እኛ ቀጣፊያችንን እናውቃለን ....

💬  👉 ስለ ነቢል ቅጥፈት አጠር እና ለስለስ ያለች በያን!!....


"" ጅብ የማያውቁበት አገር ሔዶ ከሌ አንጥፉልኝ ይላል "" አሉ ....እኛ ከሚስቶችህ በላይ ጠንቅቀን እናውቅካለን ።
ድሮም በኛው ስም ደዕዋ አድጎል እያልክ በጀት ታስለቅቅ ነበር አሁንም አስለቅቅ ... የጀማልንም የአቡ ቢላል አፍቃሪዎችንም ያባረርናቸውን ደማምሮ ዘንድሮ በዝተናል አላቸው ... አሁንምኮ ትጨምራላችሁ 43 ከተማ ትገባላችሁ እኛ እንኳን ሳትበዙ ብትበዙስ መብዛታችሁ መች አሰጋን ከደዕዋችን አትድረሱ ነው ያልነው የተቀበሩትን እየመነጠርን እየለቀምን ሰጥተናችኋል ....❗️




🔺 ... የደሴ ወንድሞች የተጣሉት በገንዘብ ነው ወይስ በመስኣላ አጠር ተደርጎ ተብራርቶበታል !!



በወንድማችን አቡ ማሂ አብደልከሪም ......حفظه الله تعالى



https://t.me/Al_Menjeniq/2767

------

https://t.me/Al_Menjeniq/2767


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
ኡስታዝ ገብቷል




💬 👉 የዕሁድ ሙሃደራችን በተለመደው ቦታ በመስጂደል አቅሷ ነው !!

የወንዶችም ሙሃደራ ለየት ያደርገዋል !!
ወንድሞቻቸውን ለመዘየር ብለው አገር አቋርጠውም የመጡ ወንድሞቻችን የሙሃደራው ተካፋይ ናቸው !!


ለቀጥታ ስርጭት
---------------------

https://t.me/AbuNamuse


💬 👉 ቆርቆሮን የወርቅ ቅለም ብተቀባው ከቆርቆሮነቱ አይዘልም !!

አንድ ሠው ውሸትን አፉ እስከቻለለት ድረስ በሠዎች ላይ ቢናገረው እውነትን ተናጋሪ በመጣበት ጊዜ ከሠዎች ላይ ታጥቦ ይጠፋል !!

💬 👉 ፍርፋሪ ፍለጋ ወደ ሸገር ሂደው የውሸትን አመድ ሲበትን የነበረው ሠውየ ምነው ውሸትን ሠብኮ ፍርፋሪ ከመፈለግ ያጠፋቸውን ና ያበላሻቸውን ነገራቶች ቢያስተካክል አላህ ከዚህ ፍርፋሪ የተሻለን በሠጠው ነበር !!

https://t.me/Abumahiasselefi/6246




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አስደሳች ዜና

ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ  ( ሴቶች ርስ በርሳቸው የሚተዋወሱበት የሚዘያየሩበት ና የሚተዋወቁበት ልዩ ፕሮግራም !!


በደሴ እና በደሴ አካባቢ ለምትገኙ እህቶች በሙሉ :-

💬 👉 ቀጣይ  እሁድ ማለትም የካቲት  09 
/2017 በደሴ ከተማ እና በደሴ አካባቢ ያሉ  ታላላቅ ሠለፍይ እህቶች በመስጅደል አቅሷ ( ሪል ስቴት )  ታላቅ የሆነ የእህቶች ርስ በርስ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተዋል !!

💬 👉 በመሆኑም በደሴ ከተማ እና በአካባቢዋ እንዲሁም በቦታው መገኘት የምትችሉ ከደሴ ውጭ ያላችሁን እህቶች 
በሙሉ በመስጅደል አቅሷ  ከጧቱ 2:30  ጀምራችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ታዳሚዎች ትሆኑ ዘንድ ተጠርታችኋል  !!


💬 👉 በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ወንድሞች ደግሞ ልጆቻችሁን ሚስቶቻችሁን እህቶቻችሁን ና እናቶቻችሁን ከወድሁ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ በالله. ስም እንጠይቃችኋለን !!


💬 👉  ወንዶች ሆይ :-  ለዳዕዋችን የሁላችንም  ርብርብና ትኩረት እንደሚፈልግ የታወቀ ጉዳይ ከመሆኑም ጋር ወንዶች  እየተገናኛችሁ እየተወያያችሁ ስለ ዳዕዋችን እያወራችሁ ይህቺ ዳዕዋ አላህ እስከፈቀደው ድረስ እንድትበተን የበኩላችሁን ድርሻ እንደተወጣችሁት ሁሉ ሴቶችም በመገናኘት በመወያየት በመመካከር በመተዋወቅ ና በመዘያየር ሴቶችም የራሳቸው የሆነ ድርሻ እንዳላቸው ትኩረት በመስጠት አቅማችሁ በፈቀደው ልክ እህቶቻችን እናቶቻችን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከወዲሁ በማሰሰበ ያቅማችንን መጠቀም ና ማገዝ እንዳለብን ትኩረት እንስጠው !!

💬 👉 https://t.me/AbuNamuse/7729




Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👇👇        👇👇          👇👇

አስቸኳይ መልዕክት


ለደሴ ሠለፍዮች በሙሉ


" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "


"  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  "


"   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ مُسَمًّى  ""


👌 👉 አንድ ወንድማችን በድንገት ወደ  ማይቀረው  አገር  ሔደዋል " ሞተዋልና"   ለቀብር ቦሩ ሠላሳ    እንገናኝ ...❗️

🔸 👉 በሁሉም ቦታ ያላችሁ ሠለፍዮች እየተደዋወላችሁ ወንድማችንን ለመሸኘት መቅበራ ቦታ እንገናኝ !!


አሁን የተወሠኑ ወንድሞች ጋር ጀናዛውን ይዘን ወደ ቦሩ ሠላሳ እየሄድን ነው

ከኋላ ተከተሉን


Репост из: 🎀 ዳዕዋ ሠለፍያ "የእንስቶች" ጉሩፕ🌹
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሉ ሱነቲ ወልጀመአቲ

ቂረአታችን

    ተ📚📚
     
      ጀ📚📚📚
 
        ም📚📚📚📚

           ሯ📚📚📚📚📚

               ል📚📚📚📚📚📚

ግቡ 👇👇👇👇
https://t.me/httpsdawaasalfyaaylnstochl
🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧




◾▫  #خطبة_جمعة  ▫◾️

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه وسلم وبعد.

🔸 فهذه خطبة جمعة بعنوان  : 

🔸 👈   ( تقوا الله تعلى  ) .

💬 للأخ الصغير الفقير إلى عفو ربه أبي ماحي عبد الكريم  حفظه الله تعالى.

💫  مسجد  الأنصار   دسى

⌚️المــــــــ( 16:22 )ــــــــدة الزمنية:



  ••━═✿✦•❁❁•✦✿═━••


◾ 👈  قناة وفوائد أبي ماحي عبد الكريم   السلفي  على التلجرام: ↙️





◾ 👉 https://t.me/Abumahiasselefi


🔸 👉 ሁላቼንም ብንሆን ይህችን መንሃጅ ስንቀላቀል ና አቅማችን በፈቀደው ልክ ለዚች ዳዕዋ ትግልን ስናደርግ የማንንም ውደሳ ና ሙገሳ ወይም ደመወዝና ድጋፍን ፈልገን አይደለም !!

ልክ ወንድማችን እንዳለው ሁላችንም ከሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጋር የሆነው ዱንያዊ ጥቅማ ጥቅምን ለማገኘት ሳይሆን የአላህ ዲን ለመርዳት ና ወደ አላህ ለመቃረብ አስበን ነው!!

አዎ የሠው ልጅ በምን አይነት ና እንደት ሞት እንደሚያጋጥመውና መቼ እንደሚሞት አይታወቅም !!

በዚሁ አጋጣሚ ወንድማችን ያስቀየምኳችሁ ነገር ካለ ለአላህ ብላችሁ አፍዎታ አድርጉልኝ ማለቱ በጣም የሚበረታታ ና የሚወደስ ነው !!

ሌሎቻችንም ብንሆን በማንኛውም አጋጣሚ መቀያየምና መበዳደል ሊኖር ስለሚችል ለአላህ ስንል አፍውታ መጠያየቃችን የአላህን እዝነት በር ይከፍትልናል !!

እኔም ወንድማችሁ አቡ ማሂ አብደልከሪም በምንም አይነት መልኩ ያስቀየምኳችሁ ካላችሁ ለአላህ ስትሉ አፍው እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ !!


ይህንን የቁረኣን አንቀፅ በማስታወስ ለአላህ ስንል ይቅር እንባባል !!

﴿ وَليَعفوا وَليَصفَحوا أَلا تُحِبّونَ أَن يَغفِرَ اللَّهُ لَكُم وَاللَّهُ غَفورٌ رَحيمٌ }

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi/6224


⭕️ተንቢህ ለውድ ወንድሞችና እህቶች⭕️

بسم الله الرحمن الرحيم
            

📮 ከአቡ ኒብራስ ጋር ጥርት ያለችውን የተውሂድና የሱና ዳእዋን በመርዳት ደፋ ቀና የምትሉ ኡስታዞች እንዲሁም የሼኻችን አቡ ኒብራስ ተማሪ የሆናቹሁት በአጠቃላይ

⭕️ደእዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም የሚለው ቻናል(ባለቤቱ አቡ አብድረብ አብድልማሊክ)

📮እናንተን ካስቀየምኩዋቹ የማይሆን ነገር ተናግሬ ቅር ያላቹ ካላቹ ለሃያሉና ለአዛኙ ጌታ አላህ ብላቹ አፉ በሉኝ⁉️

     አላህ ካወደሳቸውም ባሪያዎቹ  ያድርጋቹ
                     👇👇👇👇
{وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ} (1)


⭕️እኔ ወደናንተ ሂጅራ የመጣሁት ሃቅን በቻልኩት አላህ ባስቻለኝ ነገር ለመርዳትና ከናንተ አንቁ ከሆናቹ ሰለፍዮች ጋር ለመቀላቀል ነው እባካቹ ለአላህ ብላቹ አፉ በሉኝ⁉️⁉️⁉️

⭕️👉መች እንደምሞት አላውቀም አላህ ይዘንልኝና እናንተም ለአላህ ብላቹ እዘኑልኝ⁉️


                ⭕️وَعَجِلْتُ إِلَيْكَ رَبِّ لِتَرْضَىٰ
⭕️
                  ☝️☝️☝️☝️☝️
📮በመጨረሻም ይህን አንቀፅ አስተንትኑልኝ አላህ ሊወድልን ነው👉ወደናንተ የተሰደድነው ሌላ አላማ የለንምና ‼️


https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

Показано 20 последних публикаций.