👨💻COMPUTER SCIENCE💻
Computer science ምን አይነት Department ነው ❔
💻Computer Science በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።
💻ኮምፒውተር ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት።
አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
💻Software Development
💻Computer system
💻HARDWARE
💻Artificial Intelligence (AI)
💻Data science
💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::
🎓 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
🟢በኢንጅነሪንግ field ስር የሚመደብ ሆኖ : ድሮ 4 ዓመት ሲሰጥ የነበረው አሁን ላይ ፍሬሽማንን ጨምሮ 5 ዓመት እንዲሆን ተደርጎአል::
📚 COMPUTER SCIENCE የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም Programming Language🖱
💻 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል።
📚Some of main programming languags are🔺
💻C++
💻JAVA
💻JAVASCRIPT
💻CSS
💻C#
💻PHP
💻PYTHON
💻HTML
📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
🟢አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።
🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷Cloud Computing Engineer
🏷Quality Assurance Tester እና ብዙ የስራ እድል አለ::
በቀላሉ አማርኛ COMPUTER
የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😎
💸 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
💻 አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር ከ6,000 እስከ 15,000ብር እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
💻ይህ የCOMPUTER SCIENCE አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኛ ከሰጠናችሁ Info በተጨማሪም በዚህ ዲፓርትመንት የተማሩ senior ተማሪዎችን ለመጠየቅ ሞክሩ😊::ካስፈለገም እኛ ቀጥታ senior ተማሪዎችን ከናንተ ጋር እናገናኛቿለን::
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️