የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций






የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ ተጠናቀቀ

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


+4


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 85'

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 70'

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 52'

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ እረፍት

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 35'

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 15'

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ ተጀመረ

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የፖርቹጋል አሰላለፍ 😍

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


አል-ናስር 3ኛ ማልያቸውን  ይፋ አድርገዋል ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


#የዛሬ_ጨዋታ 🔥🔥

የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ⏰ 3:45

    ስኮትላንድ vs  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


🚨ዳግላስ ኮስታ፡

በአትሌቲኮ ማድሪድ  የደረሰብንን ሽንፈት አስታውሳለሁ።  ከ 2-0 የመጀመርያው ጨዋታ በኋላ ከቻምፒየንስ ሊግ እንደወጣሁ ተሰማኝ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ "አትጨነቅ በመልሱ ሶስት ጎሎችን አስቆጥራአለሁ" ሲል አረጋጋኝ።  እሱ በእውነት እንዳለው አደረገው! ”

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


#ሮናልዶ የምድብ 3ኛ ጨዋታ ምርጥ 11 ውስጥ መካተት ችሏል!🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


የኔሽንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች፡-

1. ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🇵🇹 - 10 ጎሎች
2. ሮሜሎ ሉካኩ 🇧🇪 - 10 ጎሎች
3. Michy Batshuayi🇧🇪 - 7 ጎሎች


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 30 አመት ካለፈው በኋላ ኔይማር ፣ ሚሮስላቭ ክሎዝ ፣ ሀሪ ኬን ፣ ኢብራሂም ሞቪች ፣ ዳቪድ ቪላ ፣ ኦሊቪዬ ዥሩ ፣ ሩበን ቫን ፔርሲ እና ጂጂ ሪቫ በእግርኳስ ታሪካቸው ለሀገራቸው ካስቆጠሩት ግቦች በላይ አስቆጥሯል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


ሜሲ ወይስ ሮናልዶ?

🗣|| ሮፍናን (ሙዚቀኛ)

" ኳስ ተከታታይ አይደለሁም ግን ሜሲን እና ሮናልዶን የማያውቅ ሰው የለም።

ለኔ ሜሲን የሚል ሰው ታለንት ነው የሚያደንቀው፤ ሮናልዶን የሚል ሰው ደግሞ የስራ ባህልን ነው። ስለዚህ ለኔ ለመነሳሳት ሚፈልግ እንደክሪስትያኖ መሆን የሚፈልግ ሰው በትክክለኛው መንገድ ላይ ነው ያለው ብዬ አምናለሁ፤ ምክንያቱም ማንም ሜሲን መሆን አይችልም፤ ከዚህም በኋላ የሱ አይነት ተጫዋች ሚደገም አይመስለኝም።

ሰው ማድነቅ ያለበት ግን ክሪሰትያኖን ነው ብዬ አስባለሁ፤ ምክንያቱም የሰው ልጅ ምንም ይሰጠው ምንም ክሪስትያኖ ደረጃ ላይ መድረስ ከሜሲ ታለንት ይልቅ ትልቅ መነሳሻ ሊሆን ይገባል።"

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia


🚨 #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ብዙ የሀገራት ጨዋታዎችን በማሸነፍ የሰርጂዮ ራሞስን ሪከርድ ተጋርቷል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.