Репост из: 💚ውብ አሁን !!
የሰዎች አትኩሮት እና ምልከታ ሌሎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ ነው:: እራሳቸውን ለማየት እምብዛም ፍላጎቱ የላቸውም:: ሁሉም ሰው ይመለከታል:: ነገር ግን ምልከታው ( እይታው) ጥልቅ አይደለም::
ሌሎች ምን እንደሚሰሩ ምን እንደለበሱ ምን እንደሚመስሉ ... ሁሉም ሰው ይመለከታል:: ስለዚህ መመልከት ላንተ አዲስ ነገር አይደለም :: እኔ ምልህ !! ነገር ግን ይህ ምልከታህ ጥልቅ ሊሆን ይገባል ነው ::
ሌሎች ላይ ያለህን አትኩሮ እና እይታ ወደ እራስህ ቀልብሰው እራስህ ላይ አተኩር የእይታ አድማስህንም ወደ እራስህ ጠበብ አድርግ አዕምሮን ፣ ሀሳቦችን , ስሜቱችን , ባህሪዎችህን ...
አስተውለህ ታውቃለህ ?
~ኦሾ
💚ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow