egoን ህያው የሚያደርገው ያንተ ከአዕምሮ የሀሳብ መዋቅር ጋር መቆራኘት ነው። identification (ቁርኝት) የሚለው ቃል መነሻው ላቲን ሲሆን 'ldem' ትርጎሙም 'አንድ ማድረግ' ማለት ነው። ስለዚህ እራሴን ከአንድ ነገር ጋር ሳቆራኝ እራሴን ከዛ ነገር ጋር "አመሳስልኩት/አንድ አደረኩት" ማለት ነው።
የማንነነቴ ፣ የእኔነቴ ስሜት አድርጌ እወስደውና የ " ማንነቴ" አካልም አደርገዋለሁ። አንዱ መሰረታዊ ቁርኝት ከነገሮች ጋር የሚደረግ ቁርኝት ነው። መጅመሪያ ህፃን ሳለን የኔ መጫወቻ ብለን እንጅምራልርን ትንሽ ቆይቱ የኔ መኪና፣ የኔ ልብስ እያልን እንቀጥላለን ።
እራሳችንን በቁሶች ውስጥ ለማግኘት እሞክርና አይሳካልንም ። ስለዚህ ፍጻሜያችን እራሳችንን በነርሱ ውስጥ ማጣት ይሆናል። የኢጎ መጨረሻ ይሄ ነው።
💚 ውብ አሁን!!
#ego
@All_WeHaveIsNow