ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
For promo @Mr_Sofiy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተሉ ..


የክርስቲያኖ ሮናልዶ ኮንትራት በቀጣዩ ሳምንት ይጠናቀቃል!

ከዚህ በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ጋር ኮንትራት ይፈራረማል እየተባለ በሰፊው ቢወራም እስካሁን ምንም አይነት ዜና ሆነ ስምምነት የለም (አልተደረገም)

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


#ሮናልዶ በዛሬው ልምምድ 🔥💪🏼

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ።

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም 👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም English👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልም👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 JOin Here

HOrror ፊልም 👉 JOin Here

Romance ፊልም 👉 JOin Here

Action ፊልም 👉 JOin Here

Comedy ፊልም 👉 JOin Here


Talisca on IG

“Other modes 👌 🔥”


Cristiano with Bella ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




ሮናልዶ በዛሬው ልምምድ 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ቲቪ ቻናል ኢንተርቪዊር ጋር 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ጁኒየር በአል ናስር U15 ትላንት አል ሂላል ላይ ሀትሪክ መስራት ችሏል🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia






ኦታቪዮ እና አንጀሎ ከኔይማር ጋር በሳውዲ አረቢያ የ2034 የአለም ዋንጫን ለማዘጋጀት ዛሬ በተካሄደው ስነስርዓት ላይ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


🗣️ ሰርጂዮ ራሞስ፡

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ ታሪክ በጣም አስፈላጊ ተጫዋች ነው።"


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ሮናልዶ ከአል ሪያድ ምክትል አሰልጣኝ ጋር 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት ሁለት የውድድር አመታት ብቻ 119 የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሏል!🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክለባችን በዝግ ስታዲየም በተደረገው የወዳጅነት ጨዋታ በገሪብ እና በአንጄሎ ጎል ታግዞ አል ሪያድን 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




🚨 አሊ_አልብደላህ 🚨

አል ናስር ነገ ከአልሪያድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክሪስ በ IG ገፁ ላይ👀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.